ከስትሮክ ድንገተኛ አደጋ ለመፈወስ | Healthy Life

53 Просмотры
Издатель
ስትሮከ በአንጎል (አእምሮ) ውስጥ ያሉ የደም ስሮች መጎዳት ምክንያት የሚከሰት ሕመም ነው፡፡ መነሻው፣ ምልክቶቹ እና መፍትሔውን በተመለከተ ዶ/ር ሙስጠፋ ሐሰን ሙያዊ ማብራሪያውን በዚህ ቪዲዮ ያጋራናል፡፡ መልካም ቆይታ፡፡

#Ethiopia #HealthyLife
Категория
Дача
Комментарии выключены